tag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post3304079490058818653..comments2023-06-22T15:38:26.358+03:00Comments on የብስራት እይታ Bisrat's View: እነሆ ባቡሩ...Bisrat Gebrehttp://www.blogger.com/profile/03566366269921318395noreply@blogger.comBlogger2125tag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-37400152928200173202015-10-15T20:50:56.517+03:002015-10-15T20:50:56.517+03:00Please mr Bisrat can you tell me about Abune Gebre...Please mr Bisrat can you tell me about Abune Gebre Menfes Kidus Teamer.
Thank you Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-30417338969707956792015-09-29T16:49:05.044+03:002015-09-29T16:49:05.044+03:00Conflict at Toronto Ethiopian orthodox Cathedral
በ...Conflict at Toronto Ethiopian orthodox Cathedral
በቶሮንቶ ቅድሥት ማርያም ቤተከርስቲያን የተነሳው የሃይማኖት ውዝገብ ና መንስኤው

የውዝገቡ መንስኤው የሆነው የቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ ትምሀርት የተሰጠው በሰሜን አሜሪካ ሰንበት ት/ቤቶች 13ኛ ዓመታዊ አንድነት ጉባኤ ላይ ሲሆን የትምህርቱ ርእስ “ሁልጊዜም ዝማሬዬ ለአንተ ነው” የሚል ሲሆን በዚህም ትምህርታቸው ላይ “ስሙ ብቻውን ከፍ ከፍ ብሏልና”በሚል ንኡስ ርእስ "ዝማሬ ለአምላክ ብቻ ሊቀርብ እንደሚገባ በመናግራቸው ክቶሮንቶ በቦታው ከተገኙት ምአመናን በቦታው ከፍተ ተቃወሞ አስምተዋል

የቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ ትምሀርት እንዳበቃ በጉባኤው በተደረገው ውይይትም ላይ "“ድጅ ጠናሁ ቆይቼ ኪዳነ ምሕረትን ተጽናናሁኝ ረሳሁ ሐዘኔን” ብሎ መናገር በራሱ ምመጽሐፍ ቅዱስ የማይደገፍ ነው ተብሎ በድፍረት በጉባኤው በስፋት ተነግሮአል የዚህን ጉባኤ ዝርዝር በበለጠ ለመረዳት ክዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይመልከቱ

http://www.abaselama.org/2015/09/13.html#more

እነዚሁ የእመ ቤታችን እና የቅዱሳን ፍቅር የአንገበገባቸው የቶሮንቶ ምአመናን በአንድነት ጉባኤው ላይ በቀሲስ ዶ/ር መብራቱ ኪሮስ የተስጠውን የስህተት ትምህርት እርምት እንዲደርግበት በመጠየቃቸውና ትምሀርቱ ምንም ስህተት የለውም ተብሎ ከካቲድራሉ አስተዳዳሪ ጉዳዩን ለማስተባበል በመሞከሩ ክፍተ አልመግባባት አስነስቶአል ::አስትዳዳሪው l ሊቀ ካህናት ምሳለ እንግዳ ለብዙ ዘመናት የደክሙበት ቤተከርስቲያን የመናፍቃንና የተሃድሶ መ ታጎሪያ እንዲሆን ይፈልጋሉ ብሎ ማመን ቢክብድም " ኪዳነ ምሕረትን ድጅ ጠናሁ" ማለት ስህተት ነው የተባልበትን ትምሀርት ክግርማ ሞገሳቸው ከእመ ቤታችን መንበር ፊት ቆመው ትምሀርቱ ስህተት የለውም ማለታቸው ለምን ይሆን? Anonymoushttps://www.blogger.com/profile/03492485757198055875noreply@blogger.com