tag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post4011763798552381435..comments2023-06-22T15:38:26.358+03:00Comments on የብስራት እይታ Bisrat's View: መዝሙርና ዘማርያን. . .Bisrat Gebrehttp://www.blogger.com/profile/03566366269921318395noreply@blogger.comBlogger22125tag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-8399012162719759792013-04-16T09:14:32.529+03:002013-04-16T09:14:32.529+03:00ወንድም ብስራት በጥቂቱ ያስቀመጥከው መልእክት የሚደገፍ ነው በተለይ አሁን አሁን...ወንድም ብስራት በጥቂቱ ያስቀመጥከው መልእክት የሚደገፍ ነው በተለይ አሁን አሁን እኮ መዝሙር መግዛት እያቆምን ነው ፊታችንን ወደ ቀደሙት መዝሙራት ማዞር ከጀመርን ቆየት ብለናል የ አሁኑ መዝሙር ጩኸቱ ሳይበቃ ውስጡ ፍሬ አልባ መሆኑ ነው ለኛ የሚያስፈልገው ሰውነትን ብቻ በመወዝወዝ የሚያዘልል ዜማ ሳይሆን ሰምተን ምን እናድርግ አስብሎን ወደ ፍጹም ንስ ሃ የሚመራን መዝሙር ነውSolomon Berhenoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-34075193253620258332013-01-22T09:11:31.353+03:002013-01-22T09:11:31.353+03:00አስተያየት የምትሰጡ ይበግ ለምድ ልባሾች ቃላታችሁን አስተካክሉ "በእኔ ...አስተያየት የምትሰጡ ይበግ ለምድ ልባሾች ቃላታችሁን አስተካክሉ "በእኔ በቀር ነው" ከእኔ አይደለም የሚለው" ለዛ ነዉ ግልብ ግልብ እያርጋችሁህ ታውቃላችሁ ባልገባችሁህ ነገር ሽንጣችሁህን ይዛችሁህ ትከራከራላችሁህ ከላይ አስተያየት የስጣችሁህ ከረሰቲያኖች እርግጠኛ ባልሆንመ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለመሆናችሁህ ብቻ "ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም "እንድሚባለዉ ሆነባችሁህ በጣም ከነከናችሁህ ለዛም ነዉ እነ በግሌ የተጠራጠርኳችሁ ስልሁሉም ፈጣሪ ማስትዋሉን ይስጣችሁህ ይስጠን አሜን! ልስጋችን ባናደላ "እኔ ላንስ እርሱ ግን ሊልቅ ይገባል ብንል" ስራቷን ትውፊቷን እንደነበረ ብናቆየዉ መልካም ነዉ እይትበረዝን ብምጤ ስረአቶች ባንወሰድ ብቻ ፈጣሪ ይርዳንወሰንሰገድ ይመር/ከዮሴፍ ደብር/https://www.blogger.com/profile/13278161462853095332noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-86342888691133817402013-01-22T09:09:36.791+03:002013-01-22T09:09:36.791+03:00አስተያየት የምትሰጡ ይበግ ለምድ ልባሾች ቃላታችሁን አስተካክሉ "በእኔ ...አስተያየት የምትሰጡ ይበግ ለምድ ልባሾች ቃላታችሁን አስተካክሉ "በእኔ በቀር ነው" ከእኔ አይደለም የሚለው" ለዛ ነዉ ግልብ ግልብ እያርጋችሁህ ታውቃላችሁ ባልገባችሁህ ነገር ሽንጣችሁህን ይዛችሁህ ትከራከራላችሁህ ከላይ አስተያየት የስጣችሁህ ከረሰቲያኖች እርግጠኛ ባልሆንመ አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለመሆናችሁህ ብቻ "ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም "እንድሚባለዉ ሆነባችሁህ በጣም ከነከናችሁህ ለዛም ነዉ እነ በግሌ የተጠራጠርኳችሁ ስልሁሉም ፈጣሪ ማስትዋሉን ይስጣችሁህ ይስጠን አሜን! ልስጋችን ባናደላ "እኔ ላንስ እርሱ ግን ሊልቅ ይገባል ብንል" ስራቷን ትውፊቷን እንደነበረ ብናቆየዉ መልካም ነዉ እይትበረዝን ብምጤ ስረአቶች ባንወሰድ ብቻ ፈጣሪ ይርዳንወሰንሰገድ ይመር/ከዮሴፍ ደብር/https://www.blogger.com/profile/13278161462853095332noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-81058952062805294992012-06-20T00:56:14.645+03:002012-06-20T00:56:14.645+03:00ጥሩ ብለሃል በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስም የሚወጡ መዝሙሮ...ጥሩ ብለሃል በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ስም የሚወጡ መዝሙሮች ከመውጣቱ በፊት በኣባቶች እንዲታይ የሚል ህግ ቤተ ክርስቲያን ቢኖራት መልካም ነው ዘማሪዎቻችን ምን ያህል እውቀት አላችው እውነት እንደ ንጉስ ዳዊት በእግዚአብሄር ፍቅር ተማርከው ነው ወይስ በገንዘብ ተታለው ምእመናንም በተቻልን አቅም ማንነታችንን ምንነታችንን እንወቅ እንርዳAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-4966761564187782522012-06-12T10:05:06.003+03:002012-06-12T10:05:06.003+03:00Ye Bsrat eyta bemehonu akebrlhalehugn neger gn Yh ...Ye Bsrat eyta bemehonu akebrlhalehugn neger gn Yh ende asrtu kalate orit tekebelut KESU LIELA YELEM aynet gn tkkl aydelem!MENFES KDUS AND NEW TSEGA GN BZU ENDEHONE MEMHR ENDEMHONEH MASTAWES AYASFELGENGNM! SLEZI KE EGZIABHIER MENFESKIDUS LIELA TSEGA SIMETA ALKEBELM BEMALETH ENDATKESR EGZIABHIERNM MEKAWEM ENDAYHONBH TNKK BEL!! ESKI DEHNA EGZIEABHIER LEBELTE MEREDAT YADRSEN!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-41114708160249012262012-06-11T13:44:43.958+03:002012-06-11T13:44:43.958+03:00በእርግጥ ለምን እንዲህ ተዘመረ መለት ሊከብድ ይችላል ማንም እንደፈለገ የፈለገው...በእርግጥ ለምን እንዲህ ተዘመረ መለት ሊከብድ ይችላል ማንም እንደፈለገ የፈለገውን ለገበያ ማቅረብ ይችላል፤መብቱም ከእሱ ጋ ነው፡፡
yes he can sell but he/she should take the responsibility and she/he should not say it is prepared according to Ethiopian orthodox tewahdo church rule and regulation, because it is not.our church have the right to condemn and even to brought a file against those person's who are canceling believers under the cover of the church.
at the end of your writing you are using some harsh words i feel some inconvenience on the words(way of advice), it should be soft, and rather than blaming only those persons it is good to show your view of right way. otherwise keep it up!!! GOD BLESS YOUAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-69942798025308163252012-04-19T16:47:46.259+03:002012-04-19T16:47:46.259+03:00I really appreciate your view. I don't know ho...I really appreciate your view. I don't know how to save the youth from such kinds of "songs". I think it's better to teach the people on the right Ethiopian orthodox spiritual songs so that the people would reject the incorrect ones themselves! besides, a lot is expected from the church's management!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-45351219044782998442012-04-05T12:50:57.551+03:002012-04-05T12:50:57.551+03:00AMANUEL
yebel yegolmes............
WITH RESPECT...AMANUEL

yebel yegolmes............

WITH RESPECTAMANUELhttps://www.blogger.com/profile/12723041633472078253noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-5278302268630140952012-03-23T05:18:11.193+03:002012-03-23T05:18:11.193+03:00--ኢየሱስም አለ አኒ አዉነት ሕይወት መንገድ ነኝ ከአኒ በቀር ወደ አብ የሚመጣ...--ኢየሱስም አለ አኒ አዉነት ሕይወት መንገድ ነኝ ከአኒ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም
--ጠባብ አትሆንAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-385986612524605822012-03-20T09:23:37.215+03:002012-03-20T09:23:37.215+03:00እኛ የምኖረው እግዚአብሔርን በቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት መሠረት እያገለገልን...እኛ የምኖረው እግዚአብሔርን በቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት መሠረት እያገለገልን እንጂ በቤተ ክርስቲያንና በክርስትና ሽፋን የገዛ ፍላጐታችን እያሟላን መሆን የለበትምAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-84547998336336816732012-02-23T23:23:53.115+03:002012-02-23T23:23:53.115+03:00እይታዎችህ መልካም ቢሆኑም የምታየው አንተ ብቻ እንደሆንክ በማሰብህ ግን ከአይነ...እይታዎችህ መልካም ቢሆኑም የምታየው አንተ ብቻ እንደሆንክ በማሰብህ ግን ከአይነስውር ለይቼ አላይህም አይነስውር ልቡ ብርሃን ነው አንተ ግን የሚታስበውም ልብ የሚትለውም ጭለማ ስለሆነ አልፈርድብህም መዝሙር አንተ እና መሰሎችህ እንደተረዳችሁት ብቻ ሳይሆን ከተለመደው ውጬ ልክ እንደ ንጉስ ዳዊት እ/ር በእራቁት እየተዘለለ ይመለካል እሱን ደሞ ለመፍረድ ዳር ዳር ካልክ የሚልኮልን ታሪክ ላንተ አልነግርህም ብቻ እ/ር ነገርን ከብዙ አቅጣጫ የሚያሳየውን ልቦና ይስጥ።Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-79144800312558807342011-12-23T06:46:56.670+03:002011-12-23T06:46:56.670+03:00kahiwet yasemalinkahiwet yasemalintesfayenoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-61989105698450842392011-12-06T14:33:46.584+03:002011-12-06T14:33:46.584+03:00ይኸን የተሃድሶ ወሬ የምታራግቡ ሰዎች ለቤተክርስቲያኗና ለእምነታችሁ ተቆርቋሪ መ...ይኸን የተሃድሶ ወሬ የምታራግቡ ሰዎች ለቤተክርስቲያኗና ለእምነታችሁ ተቆርቋሪ መስላችሁ ነገር ግን በውስጡ የምታራምዱት የራሳችሁን ገበያና ጥቅም እንደሆነ የገባው ይገባዋል፡፡ ከዚህ ሌላ ደግሞ በውስጣችሁ የነገሰው የምቀኝነትና የቅናት ስሜት አላስቀምጥ ብሏችሁ በወንድሞቻችሁና በእህቶቻችሁ ፀጋ እራሳችሁ ስለታመመ እረፍት አጥታችሁ ትለፈልፋላችሁ፡፡ ለመሆኑ እናንተ እነማን ናችሁና ነው ያለእኛ አዋቂና ክርስቲያን የለም እያላችሁ የምታደነቁሩን፡፡ እውነተኛ ክርስቲያን ብትሆኑማ ኖሮ የተሳሳቱ ቢኖሩ እንኳን እንዲህ የማርያም ጠላት ከማድረግ ይልቅ ቀርባችሁ በማስተማርና በመወያየት ነገሩን ታስተካክሉ ነበር ወይም ለማስተካከል ትሞክሩ ነበር፡፡ ነገር ግን ሁላችሁም የሚበልጣችሁ ሲመጣባችሁና ገበያችሁን የሚያቀዘቅዝባችሁ ሲነሳ የየራሳችሁን ውጣዊ ስሜት ጭምብል በማልበስ በቤተክርስቲያን ተቆርቋሪነት ስም አድማ ትቀሰቅሳላችሁ፡፡ እስቲ አንዳችሁ እንኳን የተሻለ ሃሳብ በማቅረብ የተሳሳቱ የሚመለሱበትን፣ ያላወቁ የሚማሩበትን፣ የተጣሉ ታርቀው በእውነተኛ ስሜት ቤተክርስቲያናቸውን የሚያገለግሉበትንና አንድነት የሚፈጠርበትን መልካም ነገር ስበኩ!! እባካችሁ የግል ጥቅሜ ተነካ ዓይነት ጩኸት አቁሙ!!!!Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-14939295601692772352011-12-01T21:54:37.863+03:002011-12-01T21:54:37.863+03:00Eritrea!! is not one of the Oriential Church ???
k...Eritrea!! is not one of the Oriential Church ???
kal hiwet yasemalin regim yeagelglot zemen ysitih !!!
z from londonAnonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-86656676020277423762011-11-22T11:22:48.581+03:002011-11-22T11:22:48.581+03:00እግዚአብሔር ይስጥልን ብስራት ለዚህ ነው ዛሬ መዝሙራችን ከዘፈን ካመና...እግዚአብሔር ይስጥልን ብስራት ለዚህ ነው ዛሬ መዝሙራችን ከዘፈን ካመናፍቃን “መዝሙር” ዜማ ተወስዶ የሚዘመረው
ለምሳሌ፡-መላዕክቱ በፊትህ ይቆማሉ ---------ና ዙማዬ ዙማዬ ለኔ ናና (ዘፈን)
ማርያም ድንግል ንፅህት -----------እንዴት ከርመሻል እቴ ዓለሜ ( የአረጋኸን)
እመኑ በእርሱ ……………በላያ በላያ (ዘፈን)
ተወልደ ናሁ ………….አያሆሆ ማታ ነው ድሌ
ሐመልማለ ሐመልማል ( የሠርግ) …….ብር አምባር ሰበረለዎ
የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሐሔርን ለእግዚአብሔርን ……….እግዚአብሔር ትክክል ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ (ከመናፍቃን)…….እና ሌሎችም ልናስብበት ይገባል፡፡dessalegnnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-24846096522298136752011-11-22T11:05:14.721+03:002011-11-22T11:05:14.721+03:00እግዚአብሔር ይስጥልን ብስራት ለዚህ ነው ዛሬ መዝሙራችን ከዘፈን ካመና...እግዚአብሔር ይስጥልን ብስራት ለዚህ ነው ዛሬ መዝሙራችን ከዘፈን ካመናፍቃን “መዝሙር” ዜማ ተወስዶ የሚዘመረው
ለምሳሌ፡-መላዕክቱ በፊትህ ይቆማሉ ---------ና ዙማዬ ዙማዬ ለኔ ናና (ዘፈን)
ማርያም ድንግል ንፅህት -----------እንዴት ከርመሻል እቴ ዓለሜ ( የአረጋኸን)
እመኑ በእርሱ ……………በላያ በላያ (ዘፈን)
ተወልደ ናሁ ………….አያሆሆ ማታ ነው ድሌ
ሐመልማለ ሐመልማል ( የሠርግ) …….ብር አምባር ሰበረለዎ
የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሐሔርን ለእግዚአብሔርን ……….እግዚአብሔር ትክክል ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነዉ (ከመናፍቃን)…….እና ሌሎችም ልናስብበት ይገባል፡፡dessalegnnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-3554894980693573972011-11-14T21:08:16.230+03:002011-11-14T21:08:16.230+03:00እግዚአብሔር ይስጥልን ብስራት በርታልንእግዚአብሔር ይስጥልን ብስራት በርታልንalilegnnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-10857843951234860782011-11-14T02:46:37.584+03:002011-11-14T02:46:37.584+03:00good point bezi ketelebetegood point bezi ketelebetessintu sintu sintunoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-89597731605356907532011-11-14T02:46:03.440+03:002011-11-14T02:46:03.440+03:00good point yaberetakegood point yaberetakessintu sintu sintunoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-42329734228752507532011-11-13T23:57:07.806+03:002011-11-13T23:57:07.806+03:00egezere yestehe beserate ketel.egezere yestehe beserate ketel.Anonymousnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-30249820114520456712011-11-13T21:51:44.726+03:002011-11-13T21:51:44.726+03:00gobez tiru new .... wedemecheresha yeteqeskachew a...gobez tiru new .... wedemecheresha yeteqeskachew abat endaregut sile-orthodoxawi mezmur mininet yeginzabe maschebecha (yezemenachinin ababal liteqem biye new :) ) timihirtochin mesitet wanawina yemejemeriya sirachin mehon alebet.
enezih yeteqeskachew Orthodoxawiwin mesmer yeleqequ mezmuroch ye-miyadamitew sew Egziabherin sayhon erasun endiyay new migabizew lik ende zefen emotional attachment sislemifetir benezi mezmuroch yetelekefe sew beqelalu ayilaqeqim enam ehit wendimochachinin sile-mezimuratu liyunetoch sinimekir sinastemirachew befiqirna betigist yihun

mastekakeya -Mezmurochachinina wetatu 2gna anqets
>የማይገባኝ ግን በኢ.ኦ.ተ.ቤ ስር ያሉ መዘምራን ለምን ከአለማዊ አስተሳሰብ፤ ከገንዘብ ፍቅር ተላቀውና ወጥተው እምነቱን * የማይመጥን -yemimeTin ነገር እንደማያቀርቡ ነው

mastewalun yadilenHabtehttps://www.blogger.com/profile/00325415198604319686noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-79371191212085196382011-11-13T21:14:41.558+03:002011-11-13T21:14:41.558+03:00ብስራት ፡ በጣም ድንቅ እዪታ በታምም የሰረጸ ነው ። በርታ ተበራታ !! ፍቁረ-...ብስራት ፡ በጣም ድንቅ እዪታ በታምም የሰረጸ ነው ። በርታ ተበራታ !! ፍቁረ-ወላዲት ትባርክህ።Anonymousnoreply@blogger.com