tag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post6885775098089411468..comments2023-06-22T15:38:26.358+03:00Comments on የብስራት እይታ Bisrat's View: አቡጊዳBisrat Gebrehttp://www.blogger.com/profile/03566366269921318395noreply@blogger.comBlogger3125tag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-54969236550985737982011-11-23T16:49:39.995+03:002011-11-23T16:49:39.995+03:00በትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች በመደበኛነት ትምህርቱን ...በትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች በመደበኛነት ትምህርቱን መስጠትን የመሰለ ምን አማራጭ ይኖራል? ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለየክፍል ደረጃው የተማሪዎቹን የማገናዘብ አቅም ባማከለ መልኩ ቢሰጥ መልካም ነው?
ዘርያቆብ ይሁን
ክደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲatnafhttps://www.blogger.com/profile/00490933194368178030noreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-7509074770889520372011-10-21T21:16:58.092+03:002011-10-21T21:16:58.092+03:00ፈጥነው ይጠፋሉ
ሐሰተኞች ነቢያት
በህዝብ ውስጥ አሉ
ስለ ዝሙ...ፈጥነው ይጠፋሉ

ሐሰተኞች ነቢያት
በህዝብ ውስጥ አሉ
ስለ ዝሙታቸው
ብዙዎች ያታለሉ
ለራሳቸው መንገድ
መምህር ይመርጣሉ
የሚያጠፋ ኑፋቄ
አሾልከው ያስገባሉ
“የበቃን ነን” ብለው
”ምንአለበት” ሲሉ
ለሥርዓት ያልቆሙ
ሕጉን ይሽራሉ
የጽድቅ መንገድንም
“ሐሰት ነው” ከሚሉ
የዋጃቸው ጌታን
“አማላጅ ነው” ካሉ
ጊዜ ቢሆን እንጂ
ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡

ከ መኮነን አበረሄ(ዲላ)
weldelibanos@gmail.comመኮነን አበረሄnoreply@blogger.comtag:blogger.com,1999:blog-3788642389341462324.post-28225742676870189832011-06-16T07:24:14.576+03:002011-06-16T07:24:14.576+03:00Remember ur liji'netRemember ur liji'netብስራት ገብሬ ( Bisrat Gebre )https://www.blogger.com/profile/05598788942913900283noreply@blogger.com