ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Tuesday, August 21, 2012

ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን፡፡

በአባታችን በአቡነ ጳውሎስ እንዲሁም በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈተ ህይወት የተሰማኝን ልባዊ ሀዘን እየገለፅኩ ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኖርልን ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው፡፡


እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!


ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን፡፡

አሜን. . .
4 comments:

  1. Amen hulume yalifal

    ReplyDelete
  2. Amen Amen Amen wendime!!!

    ReplyDelete
  3. two dictators who are in HELL

    ReplyDelete