ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Tuesday, April 21, 2015

ሁሌም ስትዘከሩ ትኖራላችሁ፡፡

አህምሮዬ መረጋጋት አልቻለም ፤ ሰውነቴ ይንቀጠቀጣል፡፡ እርብሽብሽ ብያለሁ፡፡ የሠላም አምላክ ሆይ ሰላምህን አውርድ፣ መፅናናትን አላብሰን፡፡ እመ እምላክ የአስራት ሀገርሽን ልጆች እንባ እና ሀዘን አብሽ፡፡

በኢትዮጵያዊነቴ እና በክርስቲያናዊነቴ እኮራለሁ.!!!!!!!!!!

የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኢትዮጵያን እና በአራቱም አቅጣጫ ያሉትን ልጆቿን በሙሉ ከመከራ ስቃይ ከመከራ ነፍስ ይጠብቅልን፤ ይታደግልን፡፡

ስለእምነታቸው የተሰዉትንም ሰማዕታት ክብራቸው ከፍ ብሎ ከፃድቃን ሰማዕታት ጎን ያኑርልን፡፡
የእምነትን ክፍያ ከፍላችኋልና ዋጋችሁ በሁላችን ዘንድ በልባችን ለዘለዓለም ታትሞ ይኖራል፡፡ 
ሁሌም ስትዘከሩ ትኖራላችሁ፡፡

እግዚአብሔር ለሁላችን መፅናናትን ይስጠን፡፡፡

No comments:

Post a Comment