ፖፕ ሙዚቃ ማለት ፖፑላር ከሚለው የተወሠደ ነው:: ትርጉሙም ለኮንሠርት የሚሆን ወይም ለተመልካች መቅረብ የሚችልን ዓይነት ሙዚቃን ይወክላል:: ከ1950ዎቹ ጀምሮ ፖፕ የሚለው የሙዚቃ ስልት ከክላሲካል የሙዚቃ ስልት ውጪ የሆኑትን (non-classical) ሁሉ የሚያጠቃልል ተብሎ ይተረጐማል ::
የፖፕ ሙዚቃ ብዙውን ጊዜ ዘፈን ያለው የመድረክ ሥራ ሲሆን ከዚህ በተጨማሪ የፖፕ ዘፈን ያለው ጊታር; ድራም እንዲሁም ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ የሙዚቃ መሣሪያዎችን ለማጀቢያነት የሚጠቅም የስልት ዓይነት ነው:: በአብዛኛው የፖፕ ሙዚቃ አወቃቀራቸው ዜማው ቀለል ባሉ ማጀቢያዎች (Chord Progression) የሚሠራ ነው:: በፖፕ የመዚቃ ዘርፍ በቀዳሚነት የሚታወቁት ቢትልሶች; ሮሊንግስቶኖች እንዲሁም አባዎች ናቸው::
hello dear Bisrat Gebre, i love't what u posted ....thing but i don't like what u posted{pop}coz it's not ur buisness! sorry for that.
ReplyDelete