ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Thursday, March 21, 2013

ለውድ አንባቢያን. . .


ረጅም ለሚባል ጊዜ አገልግሎቱን አቋርጦ የነበረው ‹‹ የብስራት እይታ ››
 የግል ድረ-ገፅ ከብዙ ድካምና ጥረት በኋላ በቅርቡ ከአዳዲስ መረጃዎችና ፅሑፎች ጋር ይመለሳል፡፡
ድረ-ገፁ ላይ የሚወጡት ፅሑፎች በመዘግየታቸው እንዲሁም በተወሰኑ ሀገራትና ቦታዎች ላይ ‹‹ድረ-ገፁ ተዘግቷል›› የሚል ሁኔታዎች ተፈጥረው እንደነበረ በሚደርሱን መረጃዎች ማወቅ ችለናል፡፡ ይህም ለምን ሆነ ብለን ብዙ ማውራት አንፈልግም፡፡
ስለሆነም ላለፉት ወራት ከጎናችን ሆናችሁ በዋና አዘጋጁ አድራሻና በ‹‹ድረ-ገፁ›› አድራሻ ስታበረታቱንና መልካም ምኞታችሁን ስትገልፁልን ለነበራችሁ እንዲሁም ተፈጥሮ የነበረውን ችግር ለመፍታት ለተባበራቹን በሙሉ ‹‹ የብስራት እይታ›› አዘጋጅ ክፍል ከልብ የመነጨ ምስጋናውን ያቀርባል፡፡

እግዚአብሔር ያክብርልን!!!

Bisrat Gebre's View/

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!

1 comment: