ቤ
|
ቤታችን ማረፊያ ሆኖ መጠጊያችን፣
ሀያት ቤቶች ልማት ማንም ሳይሰራልን፡፡
ዝማሬ መላዕክት ውዳሴ ቅዳሴው፣
የመቅደሱ ሽታ ዕጣኑ ከከርቤው ፣
ከህሊና ጓዳ ፍፁም የማይጠፋው፣
ፍቅር የሞላበት በረከተ አበው፡፡
የአቡነ አረጋዊ የአባ ሳሙኤል፣
ታሪክ ተፈፅሞ ተሰርቶበት ገድል፡፡
ሀያት ቤቶች ልማት ማንም ሳይሰራልን፡፡
ዝማሬ መላዕክት ውዳሴ ቅዳሴው፣
የመቅደሱ ሽታ ዕጣኑ ከከርቤው ፣
ከህሊና ጓዳ ፍፁም የማይጠፋው፣
ፍቅር የሞላበት በረከተ አበው፡፡
የአቡነ አረጋዊ የአባ ሳሙኤል፣
ታሪክ ተፈፅሞ ተሰርቶበት ገድል፡፡
ተ
|
ተከቦ በእሳት
የአባቶች ክብር እዚያና እዚህ ወድቆ፣
በክቡሩ ህሊና መንፈሳዊነት ርቆ፡፡
እነሱ ሳይደሙ ሳይቆስል ገላቸው. . .
ክብራቸውን ይዘው ቆመው ሳይፀልዩ አንዲት ሳይፈይዱ፣
ለምዕመን ሊመክሩ አንዳች ሊፈይዱ፡፡
በክቡሩ ህሊና መንፈሳዊነት ርቆ፡፡
እነሱ ሳይደሙ ሳይቆስል ገላቸው. . .
ክብራቸውን ይዘው ቆመው ሳይፀልዩ አንዲት ሳይፈይዱ፣
ለምዕመን ሊመክሩ አንዳች ሊፈይዱ፡፡
ክ
|
ክርስቲያን ነን
ብለው… ካህናት ተብለው፣
ይሰበሠባሉ ቤተ ክህነት ብለው፡፡
አረ ማን ባላቸው . . .ማን ባሳወቃቸው፣
ቤታቸው የክህነት ስራቸው ክህደት እንደሆነባቸው፡፡
ይሰበሠባሉ ቤተ ክህነት ብለው፡፡
አረ ማን ባላቸው . . .ማን ባሳወቃቸው፣
ቤታቸው የክህነት ስራቸው ክህደት እንደሆነባቸው፡፡
ህ
|
ህያው የሆነውን
ቤታቸውን ረስተው፣
ፀሎተ ምዕላ ፈጣሪ እርዳንን ትተው፡፡
አበል ይከፈለን….መኪና … መዋጮ ይቅረብልን ሁሉም፣
ይሰጠን!!. . . ይሰጠን!! አለዚያ አይሆንም!!፣
አንሆንም! ከናንተ ከመንግስት ወገን ነን! ፣
ግልፅ እና ግልፅ ነው ከሆዳችን ሌላ ምንስ ሊያስፈልገን?፡፡
ዝቋላ . . . ዋልድባ. . .ታሪክ ዝባዝንኬ አቦ አትበሉን በቃ፣
ነደደ . . . ቦነነ. . . ጨሰ . . . ተቃጠለ አታሰሙን ሲቃ፣
እኛ ሰልችቶናል ልፍለፋ በየቀን፤ ወሬ በደቂቃ፡፡
አታቁሙ ልማት አትጩኹ በመንግስት፣
ትራንስፎርሜሽኑ ይሳካ በፍጥነት፣
ታሪክ ምን ፈየደ ለእስካሁኑ ረሀብ ለእስካሁኑ ጥማት፣
የኛ ፀሎት 'ኮ ነው ቤተ ክርስቲያኗን ለዚህ ሁሉ ያበቃት፡፡
ፀሎተ ምዕላ ፈጣሪ እርዳንን ትተው፡፡
አበል ይከፈለን….መኪና … መዋጮ ይቅረብልን ሁሉም፣
ይሰጠን!!. . . ይሰጠን!! አለዚያ አይሆንም!!፣
አንሆንም! ከናንተ ከመንግስት ወገን ነን! ፣
ግልፅ እና ግልፅ ነው ከሆዳችን ሌላ ምንስ ሊያስፈልገን?፡፡
ዝቋላ . . . ዋልድባ. . .ታሪክ ዝባዝንኬ አቦ አትበሉን በቃ፣
ነደደ . . . ቦነነ. . . ጨሰ . . . ተቃጠለ አታሰሙን ሲቃ፣
እኛ ሰልችቶናል ልፍለፋ በየቀን፤ ወሬ በደቂቃ፡፡
አታቁሙ ልማት አትጩኹ በመንግስት፣
ትራንስፎርሜሽኑ ይሳካ በፍጥነት፣
ታሪክ ምን ፈየደ ለእስካሁኑ ረሀብ ለእስካሁኑ ጥማት፣
የኛ ፀሎት 'ኮ ነው ቤተ ክርስቲያኗን ለዚህ ሁሉ ያበቃት፡፡
ነ
|
ነቅተን ተነስተናል ከመርካቶ ቆቡን፣
ወርቃማ መስቀሉን ባንገት አንጠልጥለን፣
ሰራዊተ መንግስት ከኋላችን ይዘን፡፡
በፌስ ቡክ በብሎግ በየመፅሔቱ፣
ቢባል ቤተ-ክህነት. . .ክህነት ክህደቱ፡፡
ኡኡታ ፣ ትችቶች፣ ጩኸቶች ቢበዙ፣
ሁከትና ወከባ ሀገሩን ቢገዙ፡፡
አረ ማን ሊሰማህ!?
ከቶ ማን ሊሰማሽ ?!
ምርጫ አለሽ እኮ መሄድ ሁሉን . . . ትተሽ፣
ብዙ አያስጨንቅሽ ብዙ አያሳስብሽ ቆንጆ ተሰብሳቢ እኛ እያለንሽ፡፡
ለኛ ተውት በቃ ለባለ ክ'ነቶቹ. . .
አላዋጣም እና የናንተ ስራችሁ፣
ከመደስኮር በቀር ምንም አልሰራችሁ ፣
እገሌ እንዲህ ሆነ፤ እንዲህ እንዲህ. . . ፣
እንዲ. . .እንዲ ወሬ ነው ሰራችሁ፡፡
ወርቃማ መስቀሉን ባንገት አንጠልጥለን፣
ሰራዊተ መንግስት ከኋላችን ይዘን፡፡
በፌስ ቡክ በብሎግ በየመፅሔቱ፣
ቢባል ቤተ-ክህነት. . .ክህነት ክህደቱ፡፡
ኡኡታ ፣ ትችቶች፣ ጩኸቶች ቢበዙ፣
ሁከትና ወከባ ሀገሩን ቢገዙ፡፡
አረ ማን ሊሰማህ!?
ከቶ ማን ሊሰማሽ ?!
ምርጫ አለሽ እኮ መሄድ ሁሉን . . . ትተሽ፣
ብዙ አያስጨንቅሽ ብዙ አያሳስብሽ ቆንጆ ተሰብሳቢ እኛ እያለንሽ፡፡
ለኛ ተውት በቃ ለባለ ክ'ነቶቹ. . .
አላዋጣም እና የናንተ ስራችሁ፣
ከመደስኮር በቀር ምንም አልሰራችሁ ፣
እገሌ እንዲህ ሆነ፤ እንዲህ እንዲህ. . . ፣
እንዲ. . .እንዲ ወሬ ነው ሰራችሁ፡፡
ት
|
ትላለህ አሉ
‹‹ . . . አንገቴን ለሰይፍ ››፣
አንተ ባለቆቡ የዋልድባው ሠነፍ፣
ለዚች አጭር እድሜህ እንዲህ ለተወጠርከው፡፡
እግዚአብሄር. . . እግዚአብሔር እሱ አለ ም'ትለው ፣
ታሪክ ነው!! ታሪኬ!! አስሬ የምትቀባጥረው ፣
አላወክምና ከማን ጋር እንደሆን ግብግብ የያዝከው፡፡
አንገባም እዚህ ውስጥ አናበረታታም ፣
ከደገፍክ ተባበር እኛ ፀብ አንፈልግም ፣
ላንዲት ብጣሽ መሬት ህይወት አንሠጥም፡፡
ትሉን እንደሆን በሉን ሳይሆን ቤተ-ክህነት፣
አንተ ባለቆቡ የዋልድባው ሠነፍ፣
ለዚች አጭር እድሜህ እንዲህ ለተወጠርከው፡፡
እግዚአብሄር. . . እግዚአብሔር እሱ አለ ም'ትለው ፣
ታሪክ ነው!! ታሪኬ!! አስሬ የምትቀባጥረው ፣
አላወክምና ከማን ጋር እንደሆን ግብግብ የያዝከው፡፡
አንገባም እዚህ ውስጥ አናበረታታም ፣
ከደገፍክ ተባበር እኛ ፀብ አንፈልግም ፣
ላንዲት ብጣሽ መሬት ህይወት አንሠጥም፡፡
ትሉን እንደሆን በሉን ሳይሆን ቤተ-ክህነት፣
ይቀላል
እንደውም ስመ ቤተ-ክህደት ፣
እግዚአብሔርን ትተን ለሆድ የምንሞት፡፡
እሱ ካረዳችሁ አምላክ ካረዳችሁ፣
ሞራልና ወሬ ብቻ የታደላችሁ፣
ውጡና ለምኑ ፊቱን ወዳዞረው ክቡር አባታችሁ . . .
‹‹ እግዚኦ ›› ‹‹ እግዚኦ ›› አሁንም ‹‹ እግዚኦ ›› በሉ እንድን’ደነግጥላችሁ!!
ብለው ይመክሩናል ቤተ ክህነቶቹ ፡፡
እግዚአብሔርን ትተን ለሆድ የምንሞት፡፡
እሱ ካረዳችሁ አምላክ ካረዳችሁ፣
ሞራልና ወሬ ብቻ የታደላችሁ፣
ውጡና ለምኑ ፊቱን ወዳዞረው ክቡር አባታችሁ . . .
‹‹ እግዚኦ ›› ‹‹ እግዚኦ ›› አሁንም ‹‹ እግዚኦ ›› በሉ እንድን’ደነግጥላችሁ!!
ብለው ይመክሩናል ቤተ ክህነቶቹ ፡፡
ejeg betam yememeset new! E/R yibarkih wondime gitim degomo techilalehee
ReplyDeleteberta
lik belehal Bisrat ensu eko yemesemu ayedlum E/R lib yistachew
ReplyDeleteEwnet belhal, Egziabher wede melkamu menged yemrachew!!!
ReplyDeleteI love the poem. Thanks for sharing. I hope you will write more.
ReplyDeleteFor people who leave comments-------please don't write our Lord's name in short. It is not allowed to write Egziabher as E/r in our church. Our fathers who write Kidusat gedlat and Dirsanat, when they get to our Lords name they stand up to write his name in different color than other words. They really give high respect even writing his name. So please let us be more careful and write our Lord's name in full. Thanks
Your Little sister
this is really very interesting poem, please attach it to Aba Paulos and his followers.
ReplyDeleteedage
ReplyDeleteWondime eyserakew yalew negre tiru ena lib lalew kemanim ga lewodadr yemichle new specially yemitislachena yemitakenabirach kehulu blogoch andegna yadergkal. Berta
ReplyDeleteWondime eyserakew yalew negre tiru ena lib lalew kemanim ga lewodadr yemichle new specially yemitislachena yemitakenabirach kehulu blogoch andegna yadergkal. Berta
ReplyDeletebegetem atsatsafehe teru bota lay endalehe weyeme lethon endmtechl egmetalhu enene yegremegn tatehen bsaw lay metkom teru new telalehe yedershahen mewtetat yeteshale yemeselegnal emntachen befeker betslot btehetena besegedet endmetebrta asebalhu... yekertaa ...... emberha takeberlegn
ReplyDeleteBemejemeria mukerah yegetemkew getem fere alba new zebazenke new
ReplyDeleteare gitimu tiru new endet new lemetechet mechekol? meliktu endegeban degadimo menebebe alebet. berta bisrta
ReplyDeleteNice One
ReplyDeleteWow, this article is nice, my sister is analyzing such things, therefore I am going to inform her.
ReplyDeleteMy web page - my article network review
Very good blog you have here but I was wondering if you
ReplyDeleteknew of any user discussion forums that cover the same topics talked about in this article?
I'd really love to be a part of online community where I can get responses from other knowledgeable individuals that share the same interest. If you have any suggestions, please let me know. Thanks a lot!
Feel free to surf my homepage ; my blog site
I truly love your site.. Pleasant colors & theme. Did
ReplyDeleteyou build this web site yourself? Please reply back as I'm trying to create my own personal site and want to find out where you got this from or just what the theme is named. Thank you!
Here is my web site :: Kung Fu Zuma
I like the helpful info you supply on your articles.
ReplyDeleteI'll bookmark your weblog and test once more here frequently. I'm
somewhat certain I'll be told a lot of new stuff right here! Best of luck for the next!
Feel free to surf my blog ; Www.Skimtym.Co.Bw
These bikes make for easy storage and do not consider up way too considerably room too.
ReplyDeletemy weblog ... bowflex selecttech 552 dumbbells used
Your current ωrite-up has proven helpful to uѕ.
ReplyDeleteIt’s eхtremely useful and you're simply clearly very well-informed in this region. You possess popped our face to various opinion of this subject using intriquing, notable and reliable articles.
Here is my homepage :: viagra