ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Tuesday, August 2, 2011

መልዕክት

መልዕክት
ይህ ክፍል ዋና አዘጋጁ (ብስራት ገብሬ) ያለውን እና የሚሰማውን ሃሳብ በዋነኛነት የሚያስተላልፍበት እና አንባቢያን ሊረዱት ወይም ሊያውቁት ይገባል ብሎ የሚያስበውን ሃሳብ በመልዕክት መልክ የሚያስተላልፍበት መድረክ ነው፡፡ ይህ መድረክን  ማንኛውንም የአንባብያን ጥያቄ መልስ ከአዘጋጁ የሚመለስበት የአቋም እንዲሁም የእይታ ማንጸባረቂያ ነው፡፡

No comments:

Post a Comment