ይህ የምትመለከቱት ቤተ ክርስቲያን
በደቡብ ክልል በከምባታና ሀዲያ ጉራጌ በምሻ ወረዳ የሚገኝ የጢኒቃ እየሡስ ቤተ ክርስቲያን ሲሆን ከተመሰረተ ከአስር (10) ዓመት በላይ ሆኖታል፡፡ በአካባቢው ካለው ህዝብ የሚበዛው ነዋሪ የሌላ እምነት ተከታዮች ስለሆኑ ያለው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ጥቂት ነው፡፡ ከዚህም የተነሳ የመናፍቁ ኃይል ስለሚበዛ ቤተክርስቲያኑ በምንም መንገድ ገቢ የማያገኝ ከመሆኑም ባሻገር ቤተክርስቲያኑ እስከ አሁን ድረስ በመቃኞ ይገኛል፡፡ ይህንንም በማየት ጥቂት በጎ ፈቃደኞች አዲስ ህንፃ ቤተክርስቲን
እያስገነቡ ይገኛል፡፡
እግዚአብሔር ከፈቀደ ፅላቱን ጥር 6 ቀን 2004 ዓ.ም አዲስ ወደተሠራው ቤተ ክርስቲያን ለማስገባት ስለታሰበ ለዚሁ ማስፈፀሚያ የሚሆን የአቅማችሁን ብትለግሱን እያልን በእግዚአብሔር ስም እንለምናለን፡፡ ጥር 6,2004 ለሚካሄው ታላቅ በዓል በሚደረገው መንፈሳዊ ጉዞ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ ምዝገባውን ጀምረናል፡፡ የታሰበውን ህንፃ ቤተክርስቲያን ሙሉ ለሙሉ ፈፅመን ለአገልግሎት ይበቃ ዘንድ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይርዳን፡፡ አሜን፡፡

‹‹ መልካም ሥራን ለመስራት አንታክት ›› ገላ.6፤4
ለተጨማሪ መረጃ በሞባይል 0911-116552 እንዲሁም
0913704501 ይደውሉ፡፡
እግዚአብሔር
ያክብርልን፡፡
Yekidusan Amlak ke'enante gar yihun
ReplyDeleteEgziabeher Yerdachehu Feqadu khone kberektu lmesatef Asebalhunge.
ReplyDeleteGOD Bless you and your Family
ReplyDeleteGOD Bless you and Your Family
ReplyDeleteBible says Menfes one new Ye Tsega Gift Gin Liyu Liyu new Yelal ena Be Tsegah Eskemechereshaw Tsenteh Yemitagelegil hun
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ReplyDelete