ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Sunday, April 9, 2017

ሆሳዕና በአርያም

ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቼ እንዴት ከረማችሁ፡፡

ይኸው እንደተለመደው ለበዓለ ሆሳዕና የመልካም ምኞት መግለጫ ሰርቼ አቀረብኩኝ፡፡
ከተመቻችሁ ተጠቀሙበት ካሰኛችሁም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ አካፍሉት፡፡

ከፍም አለ ዝቅ.... ሆሳዕናን በደስታ እናክብር፡፡


                               

መልካም በዓል ይሁንላችሁ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው!!!

No comments:

Post a Comment