ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Wednesday, June 15, 2011

አቡጊዳ

አቡጊዳሄውዞ
በጉዲሃዌዝዦ
ገዱሂዋዜዥሖ
ደሁዊዛዤሕጦ
ሀዉዚዣሔጥጮ
ወዙዢሓጤጭዮ

ዘዡሒጣጬይኮ
ዠሑጢጫዬክኾ
ሐጡጪያኬኽሎ
ጠጩዪካኼልሞ
ጨዩኪኻሌምኖ
የኩኺላሜንኞ
ከኹሊማኔኝሶ
ኸሉሚናኜስሾ
ለሙኒኛሴሽዖ
መኑኚሳሼዕፎ
ነኙሲሻዔፍጾ
ኘሱሺዓፌጽቆ
ሰሹዒፋጼቅሮ
ሸዑፊጻቄርሦ
ዐፉጺቃሬሥቶ
ፈጹቂራሤትቾ
ጸቁሪሣቴችኆ
ቀሩሢታቼኅጶ
ረሡቲቻኄጵፆ
ሠቱቺኃጴፅፖ
ተቹኂጳፄፕጆ
ቸኁጲፃፔጅኦ
ኀጱፂፓጄእቦ
ጰፁፒጃኤብጎ
ፀፑጂኣቤግዶ
ፐጁኢባጌድሆ
ጀኡቢጋዴህዎ

3 comments:

  1. መኮነን አበረሄOctober 21, 2011 at 9:16 PM

    ፈጥነው ይጠፋሉ

    ሐሰተኞች ነቢያት
    በህዝብ ውስጥ አሉ
    ስለ ዝሙታቸው
    ብዙዎች ያታለሉ
    ለራሳቸው መንገድ
    መምህር ይመርጣሉ
    የሚያጠፋ ኑፋቄ
    አሾልከው ያስገባሉ
    “የበቃን ነን” ብለው
    ”ምንአለበት” ሲሉ
    ለሥርዓት ያልቆሙ
    ሕጉን ይሽራሉ
    የጽድቅ መንገድንም
    “ሐሰት ነው” ከሚሉ
    የዋጃቸው ጌታን
    “አማላጅ ነው” ካሉ
    ጊዜ ቢሆን እንጂ
    ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡



    ከ መኮነን አበረሄ(ዲላ)
    weldelibanos@gmail.com

    ReplyDelete
  2. በትምህርት ቤት ውስጥ እንደ ሌሎች የትምህርት ዓይነቶች በመደበኛነት ትምህርቱን መስጠትን የመሰለ ምን አማራጭ ይኖራል? ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለየክፍል ደረጃው የተማሪዎቹን የማገናዘብ አቅም ባማከለ መልኩ ቢሰጥ መልካም ነው?
    ዘርያቆብ ይሁን
    ክደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

    ReplyDelete