ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Sunday, July 31, 2011

በገና

 
          በገና በተወጠሩ ክሮች የሚሰራ የኢትዮጵያ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። በገና ሌላው ስሙ በግዕዝ እንዚራ ተብሎ ይጠራል። ቁመቱ ረዘም ገበታው ሰፋ ያለ ከ 90 ሳንቲ ሜትር እስከ 140 ሳንቲ ሜትር ርዝመት ያለውና 10 ጅማቶች (አውታሮች) ያሉት ጥንታዊ የኢትዮጵያ የባህልና መንፈሳዊ መሳርያ ነው።



አሰራር

ሳጥኑ፣ ምሰሶዎቹ፣ ብርኩማውና ቀምበሩ ከንጨት የሚሰሩ ናቸው። አውታሮቹም ከጅማት ይሰራሉ። ሳጥኑ በበግ ወይም በከብት ቆዳ ይሸፈናል። ድዝና ጥዝ እንዲል 10 ቁርጥራጭ ቆዳዎች በብርኩማውና በአውታሮቹ መካከል ይስተካከላሉ። ቀምበሩ የእግዚአብሔር ምሳሌ (ምልክት) ነው። ምሰሶዎቹ በስተቀኝ የቅዱስ ሚካኢል በስተግራ የቅዱስ ገብርኢል ምሳሌዎች (ምልክቶች) ናቸው። ጅማቶቹ (አስሩ አውታሮች) የአስርቱ ቃላት ኦሪት ምሳሌ (ምልክት) ናቸው። የድምጽ ሳጥኑ (ገበታው) የእመቤታችን ምሳሌ ነው። ብርኩማው የሙሴ አስርቱን ትዕዛዛት የተቀበለበት የደብረ ሲና ምሳሌ ነው።

ታሪክ

በገና ወደ ኢትዮጵያ የገባው ከክርስቶስ ልደት በፊት በቀደምት የኢትዮጵያ ነገስታት በኩል ሲሆን በቅርብም ከነበሩ ነገስታት አጼ ምኒልክና አጼ ቴዎድሮስ በገና ይደረድሩ እንደ ነበር ይነገራል።


መለያ ባህርዩ

የበገና ዜማ በአብዛኛው ለፈጣሪያችን ምስጋና ፀሎት ለማቅረብና ባጫጭር ዜማዎች የዚህ አለም አላፊነትን የሚናገር ሰዎችን ለበጎ ሥራ የሚቀሰቅስ ወደ ንስሐ የሚጠራ ለመንፈሳዊ አገልግሎት የሚጠቅም ነው።



9 comments:

  1. Betam tiru newe bisrat. egeziabher yebarekeh. yebegena selehum tiru newe. gene sele awetaru bezate, sele mesalenetachewem betsafe melkam newe

    ReplyDelete
  2. Here u come... Nice ideas with cool pictures. Love it

    ReplyDelete
  3. Thank you Bisrat,
    It is good article but begena is a spiritual instrument ("menfesawi yezeme mesariya") which is not a musical instrument. It was tried to use for music but was not possible since it is different for spiritual service & even can not mix with other musical instruments. It has great power to meditate and give relief from mental disturbance. If anyone want to learn it he can learn at EOTC-MAHIBERE KIDUSN'S ABUNE GORGORIYOS SPIRITUAL INSTRUMENTS TRAINING INSTITUTE.

    ReplyDelete
  4. Hulachihum lasetachihugn asiteyayet kelib ameseginalehu.yemesitekakelim negre kale lemasitekakel fikadegn negn.fikadegnam bicha sayihon zigiju negn..

    ReplyDelete
  5. It is in reality a great and useful piece of info. I'm satisfied that you shared this helpful info with us. Please stay us informed like this. Thank you for sharing.
    Here is my blog :: my blogger dashboard

    ReplyDelete
  6. whoah this weblog is magnificent i really like reading
    your posts. Keep up the great work! You know, lots of individuals are hunting round for this information, you can help them greatly.
    Look into my site ... cross country movers

    ReplyDelete
  7. Begena be Geez quanauachin "Mezmur" yibalal. "webeMezmur ze asertu awtarihu" endil Dawit. Dagmegnam "Arganon" yibalal. Arganonin siteregum "begena" yilal ye Aleka Taye metshafe sewawiw. (EM)

    ReplyDelete
  8. Great article, exactly what I wanted to find.

    ReplyDelete
  9. Keep this going please, great job!

    ReplyDelete