ሠላም ጤና ይስጥልኝ ክቡራን አንባቢያን ፤ ከዚህ መካነ-ድር (ድረ ገፅ) ላይ የምትወስዱትን ማንኛውንም ፅሑፍም ይሁን ምስሎች ለአዘጋጆቹ እና ለፀሐፊዎቹ ክብር ሲባል በምትጠቀሙበት ቦታ ሁሉ ምንጩን ትጠቅሱልን ዘንድ በትህትና እናሳስባለን ፡፡

Thursday, September 29, 2011

Exclusive and New photos of Ethiopian 'Meskel' festivity, sep.16.2004 E.C

የእለቱ ፕሮገራም ከመጀመሩ ቀደም ብሎ፤መዘምራንና ምዕመን ቦታ ቦታቸውን ሲይዙ

ከተለያየ ደብሮች የመጡ መዘምራንና ትርዒት አቅራቢዎች ትርዒታቸውን ሊያቀርቡ ሲሉ


ሠማዩ ጨለምለምና አየሩ ፀሐያማ ቢሆንም ምዕመኑ ትርዒቱን ሲከታተል

ድንገትና በኃይል መጣል የጀመረውን ዝናብ በመቋቋም ትርዒቱን ሲከታተሉ

የሚዘንበው  ኃይለኛ ዝናብ ሳይበግረው፤ በዓሉን የሚከታተል ምሳሌ የሚሆን ወጣትየዓመት ሠው ይበለን፡፡

2 comments: